1 year Translate
Translation is not possible.

ጉተሬስ አመረሩ

የተባባሩት መንግስታት ድርጅት መሪ አንቶኒዮ ጉተሬስ አይደፈርም ተብሎ የማይገመተውን ንግግር በማድረግ አለምን አስገርመዋል።

በአሜሪካ የሚዘወረውን ተመድን በዚህ ደረጃ ተዳፍረው የተናገሩ በሚል ብዙዎች እያሞካሿቸው ሲሆን እ.ስራኤል ግን ከስልጣን ይልቀቅልኝ ስትል ተቃውማለች።

ጉተሬስ "እውነታውን መነጋገር አለብን ስለምን ስለእ.ስራኤል ብቻ ይሆናል ሀማስም ዝም ብሎ ያደረገው ድርጊት አይደለም ብዙ ችግሮች እንዳሉ እናውቃለን። የፍልስጤም ህዝብ ለአለፉት ሀምሳ ስድስት አመታት ሲፈናቀል ከምድሩ ሲባረር በኢኮኖሚ ሲበደል ቆይቶዋል ህዝባቸውም እየመነመነ ነው ችግሩን ለመፍታት ዳርዳር መሄድ አያስፈልግም ያለውን ሀቅ መነጋገር አለብን " ስሉ ነው ለአለም ጋዜጦች የተናገሩት።

ቢኒዮርክ የተመድ ስብሰባ ላይ በፍስልጤም ላይ ሲደርስ የቆየውን በደል በድፍረት መናገራቸው ከበርካታ የአለም ህዝብ በኩል አድናቆት እየተቸራቸው ነው።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group