Translation is not possible.
ሁሉም ሙስሊም ሊያቀው የሚገባ አራት መሰረታዊ ግዴታዎች :-
1- እውቀት ፣አላህን፣ነብዩን ሰ.ዐ.ወ እና ኢስላምን ማወቅ
2-ያወቁትን መተግበር
3-ለሰዎች ዳዕዋ ማድረግ
4-በሚደርስብን ችግር ትዕግስት ማድረግ
Send as a message
Share on my page
Share in the group