Translation is not possible.

ሀሳብህ፣ ጭንቀትህ፣ ንዴትህ ሁሉ አላህ ዘንድ ዋጋ አለው። በክስረት አይታሰብም። ምናልባት በዚህ ጭንቀትና ንዴት ስንትና ስንት ወንጀልህ ተራግፎልህ ይሆናል።ስለዚህ ለምን አዘንኩ፣ ለምን ተናደድኩ አትበል።

=

~ሰላም እደሩ ለምን ተናደድኩ ለምን አዘንኩ አትበሉ። ንደቱም ሀዘኑም ዋጋ አለዉ ዝም ብሎ አይመጣም.....!!

t.me/abuUseyminabdurehman

Send as a message
Share on my page
Share in the group