Translation is not possible.

🇵🇸 𝑓𝑟𝑒𝑒 𝑝𝑎𝑙𝑒𝑠𝑡𝑖𝑛𝑒

ይህ የአልጀዚራህ ጋዜጠኛ ከደቂቃዎች በፊት ከጋዛ የቀጥታ ስርጭት እያስተላለፈ ሳለ፤ ከቆይታዎች በኋላ ሚስቱ፣ ትልቁ ልጁ፣ ትንሹ ልጁና ሴት ልጁ እስራኤል ባዘነበችው የቦምብ ጥቃት መገደ'ላቸውን ሰማ።😭

አላህ የዚህችን አረ'መኔ መጨረሻዋ ያድርገው።

🇮🇱 Israel is terrorist organization

Credit -Murad Tadesse

https://ummalife.com/post/184455

11 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group