6 month Translate
Translation is not possible.

የአረብ ነገስታት የተኩስ አቁም ስምምነት ተደርጎ ከአይሁዳውያን ጋር የጀመሩትን ዲፕሎማሲው ግንኙነት ኖርማላይዝ እስኪያደርጉ ቸኩለዋል። በተቃራኒው የምዕራቡ አለም መስቀለኞች የጋዛ ህዝብ ሀገሩን ጥሎ እስኪሰደድ ወይም ተጨፍጭፈው እስኪያልቁ ጦርነቱ መቆም የለበትም በማለት ከፍተኛ የሆነ የመሳሪያ የገንዘብና የሰው ሀይል ድጋፍ እያደረጉ ነው። ምንም ማድረግ አለመቻል በጣም ያማል ብቻ ለጋዛ ህዝብ አላህ ይድረስለት

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group