7 ай Тәрҗемәсе
Татарчага аудару мөмкин түгел.

በሂወት እያለን ለሞትነው ..ገዛዎች ሰላተል ጋኢብ ቢሰግዱልን ይሻላል።

''''''''

በዚህ ጊዜ በጣም የተጨናነቀው መንገድ የቱ ነው? ተብሎ ተጠየቀ

መላሽም "ከገዛ ወደ ጀነት የሚወስደው መንገድ" ሲል መለሰ!

ገዛውያኑ " ጀነት ላይ ሌላ ገዛ ተመስርቷል፤ ከበባ እና ወከባ የሌለበት ገዛ!" ሲሉ ይደመጣሉ!

የሸሂዶቹ ቁጥር 7 ሺህ እየጠጋ ነው። ኡማው ሰላተል ጋኢብ ይስገድባቸው ሲባል አይ እነርሱ ናቸው እኛ ላይ ሰላተል ጋኢብ መስገድ ያለባቸው ይላል ሸይኽ ማህሙድ ሃሰናት!

የክብር ገዛ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group