Translation is not possible.
ወደኢኽላስ የሚያደርሱ ነጥቦች
 
✍️ ኒያን ጥርት ማድረግ
✍️ የሰወች ንግግር እኛ ዘንድ ምንም ተፅኖ አለመፍጠር
✍️ ከጉራ እና ከኩራት መራቅ
✍️ ትግስት ማድረግ እና መቻል
 
           የኢኽላስ ማረጋገጫ
 
✔️ ስራን ድብቅ ማድረግ
✔️ ዝናን(እውቅናን)መፍራት እና መጠንቀቅ
✔️ የሰዎችን ሙገሳ ችላ ማለት
✔️ ደጋግ የአላህ ባሪያዎችን ታሪክ ማንበብ
 
           የኢኽላስ ጥቅሞች
 
📚 ከአላህ (ሱ.ወ) ቅጣት እና ቁጣ ይጠብቃል
📚 ከሸይጧን ተንኮል ይጠብቃል
📚 ከችግር እና ከጭንቀት ይገላግላል
📚 በዲን ላይ ፅናት እንዲኖረን ይረዳናል
 
https://t.me/sebezoch1212
Telegram: Contact @sebezoch1212

Telegram: Contact @sebezoch1212

You can view and join @sebezoch1212 right away.
Send as a message
Share on my page
Share in the group