Translation is not possible.
የኢማን ድክመት መገለጫዎች
 
 
✔️ ወንጀል ላይ መውደቅ እና የአላህን ክልክላቶች መዳፈር
✔️ ኢባዳን ተጠንቅቆ አለመፈፀም
✔️ አላህን በመታዘዝ ላይ ስልቹ መሆን
✔️ የቁርዐን አናቅፆች ተፅእኖ አለመፍጠር
✔️ አላህን ከማውሳት መዘናጋት
✔️ የአላህ ክልክላቶች ሲደፈሩ አለመቆጣት
✔️ አንድ ሰው የማይሰራውን ነገር መናገር
✔️ ትንንሽ መልካም ነገሮችን መናቅ አሳንሶ ማየት
✔️ በሙስሊሞች ጉዳይ ላይ አለመጨነቅ
✔️ አላስፈላጊ የሆኑ ጭቅጭቅ እና ክርክር ማብዛት
✔️ በዱንያ ጉዳይ ላይ ብቻ መንጠልጠል
 
         የኢማን ድክመት ምክኒያቶች
 
✍️ ከደጋግ የአላህ ባሮች መራቅ
✍️ የሸሪዐን እውቀት ከመፈለግ መራቅ
✍️ በዱንያ ጉዳይ ቢዚ መሆን
✍️በልጆች፣በገንዘብ እና በትዳር አጋር ብቻ ቢዚ መሆን
 
 
          የኢማን ድክመት መፍትሄዎች
 
📚 ቁርዐንን በተደቡር መቅራት(ማስተንተን)
📚 የሸሪዐን እውቀት መፈለግ
📚 አላህ የሚወሳበት ቦታዎች ላይ መዘውተር
📚 መልካም ስራዎችን አብዝቶ መስራት
📚 መጥፎ ፍፃሜን መፍራት እና መጠንቀቅ
📚 ሞትን ማስታወስን ማብዛት
 
https://t.me/sebezoch1212
Telegram: Contact @sebezoch1212

Telegram: Contact @sebezoch1212

You can view and join @sebezoch1212 right away.
Send as a message
Share on my page
Share in the group