Translation is not possible.

የእህታችን ለይላ ህይወት እንታደግ

በደረሰባት ያልታሰበ አደጋ ምክንያት የህፃን ልጅ ህይወት በእጇ ጠፍቷል።

የሳውዲ ፍርድ ቤት የሞት ፍርድ ፈርዶባት ነበር ግን ይግባኝ ተጠይቆ ወደ ብር ተቀይሮላታል የተጠየቀው ብር 2 ሚልዮን የሳውዲ ርያል በኢትዮጵያ ወደ 50 ሚልዮን የሚጠጋ ብር ነው እሄ ብር በጣም ብዙ ነው ነገር ግን 50 ሎሚ ለ1 ሰው ሸክም ለ50 ሰው ጌጥ ነውና እባካችሁ የቻልነውን እንተባበር!😭 ከቻልን በብር ካልቻልን ለሌሎች ሼር በማረግ የሰብአዊ ግዴታችን እንወጣ🥹 የአባቷ አካውንት 1000571065065 ከድር ኑርሰቦ🙏

image
6 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group