Translation is not possible.
ምንም ሳናውቅ ድንገት ከሚቀየሩብን፣ ወዳጆች ሆነን ኖረን ጠላት ከሚሆኑን፣ በመልካም ጠርጥረናቸው በክፉ ከሚያሳፍሩን፣
ደግን ነገር ጠብቀን መጥፎ ከሚሠሩብን ...
ከነዚህ ሁሉ ባንተ እንጠበቃለን ያረብ! 🤲
Send as a message
Share on my page
Share in the group