sara bargicho shared a
Translation is not possible.

በህይወት የሌሉ ሰዎችን በሰደቃ መጥቀም!

ከአቡ ሁረይራ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ: እንዲህ ይላል፦

﴿أَنَّ رَجُلًا قَالَ لِلنَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : إِنَّ أَبِي، مَاتَ وَتَرَكَ مَالًا، وَلَمْ يُوصِ، فَهَلْ يُكَفِّرُ عَنْهُ أَنْ أَتَصَدَّقَ عَنْهُ ؟ قَالَ : " نَعَمْ﴾

“አንድ ሰው ለነቢዩ (ﷺ) እንዲህ አላቸው፦ ‘አባቴ ሙቷል። እኔም ዘንድ ገንዘብ ትቶ ነበር ነገር ግን አደራ ያለኝ ነገር የለም። በገንዘቡ ሰደቃ ባወጣለት ወንጀሉን ያስምርለታል? (ምንዳስ ይኖረዋል)’ አሉት፦ አዎ! ሰደቅለት!።”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1630

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group