Хьо дакъа дацанаш махь йоьтта.

ረሡል ﷺ እንዲህ ብለዋል

አራት ነገራቶች ባንተ ላይ ከተገኙ ዱንያ ላይ ምንም ያለፈህ ነገር የለም!

1-እውነትን መናገር

2- አደራን(አማናን) መጠበቅ

3- ጥሩ (መልካም) ስነ-ምግባር

4- ከሃራም ነገር ንፁህ የሆነን ምግብ መመገብ

{#ምንጭ ሰሂህ አልጃሚ የሃዲስ ቁጥር 873}

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group