Translation is not possible.
🇵🇸የፍልስጤም ህፃናት በእስራኤል ሮኬት መገደላቸው የማይቀር መሆኑን አምነው ከተገደሉ በኋላ ማንነታቸው ይታወቅ ዘንድ ስማቸውን እጃቸውና እግራቸው ላይ በፓርከር ይፅፋሉ።
ባለፉት ሁለት ሳምንታት ብቻ ከ4000 በላይ ዜጎች ተገድለዋል፤ ከ50% በላይ ህፃናት ናቸው።
ለሰብአዊ መብት ቆሚያለሁ ባዩ የም⨳እ⨳ራ⨳ቡ ዓለምም ድብደባው ይቀጥል ዘንድ ድጋፉን መቸሩን ቀጥሏል።ዓለም አቀፉ ስርአት የቆመባቸውን እሴቶች መናዱን ተያይዞታል።
ወደ መጨረሻው መጀመሪያ የተቃረብን ይመስላል።
እንዲህ ዓይነት ለሃገሩና ለእምነቱ ፅኑ ትውልድ በታሪክ ይታወቅ ይሆን?!
🇵🇸(ምስሉ ያለውን የመሬት ተጨባጭ በትንሹ
ይገልፃል)😰🇵🇸
🇵🇸 #ድል_ለፈለስጢን
#ሠላም__ለፈለስጢን??
#freepalestine??
image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group