Translation is not possible.

በዚህ ጊዜ በጣም የተጨናነቀው መንገድ የቱ ነው? ተብሎ ተጠየቀ

መላሽም "ከገዛ ወደ ጀነት የሚወስደው መንገድ" ሲል መለሰ!

ገዛውያኑ " ጀነት ላይ ሌላ ገዛ ተመስርቷል፤ ከበባ እና ወከባ የሌለበት ገዛ!" ሲሉ ይደመጣሉ!

የሸሂዶቹ ቁጥር 7 ሺህ እየጠጋ ነው። ኡማው ሰላተል ጋኢብ ይስገድባቸው ሲባል አይ እነርሱ ናቸው እኛ ላይ ሰላተል ጋኢብ መስገድ ያለባቸው ይላል ሸይኽ ማህሙድ ሃሰናት!

የክብር ገዛ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group