Translation is not possible.
ኤርዶጋን ዝምታዉን ሰበረ
ይሻሻላሉ ብለን በእስራኤል ላይ ጥሩ እምነት ነበረን ነገርግን እነሱ የእኛን መልካም እምነት አላግባብ ተጠቅመውበታል እና የእስራኤልን ጉብኝቴን እሰርዛለሁ።
ከጥቅምት 7 ጀምሮ እስራኤል በታሪክ ውስጥ እጅግ አሰቃቂ ጥቃቶችን ጀምራለች, እና አብዛኛዎቹ የሞቱት ህጻናት ናቸው፡ እስራኤል በህጻናት ላይ የምታደርገውን ግድያ ልንታገሰው አንችልም።
#አሜሪካ እና #ምዕራባውያን ከጎኗ ቢቆሙም እስራኤል በዚህ መንገድ መቀጠል አትችልም።
#ሃማስ አሸባሪ ድርጅት ሳይሆን መሬቱንና ህዝቡን የሚታደግ የነጻነት ንቅናቄ ነው።
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group