Translation is not possible.

مَّثَلُ الْجَنَّةِ الَّتِي وُعِدَ الْمُتَّقُونَ

ያቺ አላህ ለሚፈሩ ሰዎች ቃል የተገባችው ጀነት ምሳሌዋ

تَجْرِي مِن تَحْتِهَا الْأَنْهَارُ

ከሥርዋ ወንዞች ይፈስሳሉ

أُكُلُهَا دَائِمٌ وَظِلُّهَا

ምግቧም ጥላዋም ሁልጊዜ የማይቋረጥ ነው

تِلْكَ عُقْبَى الَّذِينَ اتَّقَوا

ይህች የእነዚያ የተጠነቀቁት መጨረሻ ናት

وَّعُقْبَى الْكَافِرِينَ النَّارُ

የከሃዲዎችም መጨረሻ እሳት ናት

📚(ሱረቱ አል- ረዕድ - 35)

=

https://t.me/Mesjid_Al_furqan_Kelala

Telegram: Contact @Mesjid_Al_furqan_Kelala

Telegram: Contact @Mesjid_Al_furqan_Kelala

اهل السنة والجماعة السلفية، و اهل الأثر هي منهج الصافية. JoiN,Add And ShaRe ? ? ? ? ? https://t.me/Mesjid_Al_furqan_Kelala
Send as a message
Share on my page
Share in the group