Translation is not possible.

አቡደርዳዕ (ረድየሏሁ ዐንሁ) እንዲህ ይላሉ፦

1. አዋቂ ሁን! አሊያም

2. ተማሪ ሁን! አሊያም

3. የዓሊሞች ወዳጅ ሁን! አሊያም

4. ተከታይ ሁን!

አምስተኛ ግን እንዳትሆን ትጠፋለህና!!

አምስተኛው ምን እንደሆነ ሐሰን አልበስሪይ (ረሂመሁላህ)

ሲገልጹ ፦

" እርሱ ሙብተዲዕ ነው ።" ብለዋል።

አል አዳቡ ሸርዕያ"( 2/35)

Send as a message
Share on my page
Share in the group