Translation is not possible.

ዛሬ አንድ ፍልስጤም አባት የትንሽ ልጁን አስከሬን አቅፎ የሚያሳይ ቪዲዮ ላይ

ከማልቀስ ወይም ከመጮህ ይልቅ ለልጁ አስከሬን ይነግረው ነበር

""سلموا على النبي محمد

صلى الله عليه وسلم.""

"ሰላምታ ለነብዩ ሙሐመድ አቅርብልን ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም"

ጋዛ 🇵🇸

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group