Translation is not possible.
نموذج من فقه سالم الطويل
دعنا من أخلاقه وطعنه بذمم العاملين بالقطاع الخيري
المهم
هو ينكر على تصوير مآسي المسلمين
وذكر أن ذلك حرام … حلو ؟؟
ما دليله على تحريم هذا التصوير ؟؟
يقول : " لو كان التصوير حلال
لسخر الله التصاوير للنبي ﷺ "
 
أصول الفقه لو كان رجلاً لمات من الضحك 😂
 
ከሳሊም አጥጠዊል የፊቅህ እውቀቶች መካከል
 
የሙስሊሞችን ስቃይ እና ሞት ላይ ሆኖ ፎቶ ማንሳት አይበቃም ይላል ፡፡
 
ይህ የተከለከለ መሆኑን ጠቅሷል ... ጉድ??
 
ይህ ፎቶግራፍ ለመከልከል ምን ማስረጃ አለ??
 
እንዲህ ይላል፡- “በእንዲህ አይነት ሁኔታ ፎቶግራፍ ማንሳት የሚፈቀድ ቢሆን ኖሮ
አላህ ለነቢዩ(ሰ.ዐ.ወ) በእንዲህ አይነት ሁኔታ ላይ ፎቶ ማንሳትን ይወፍቃቸው ነበር ። "
 
ኡሱሉል ፊቅህ ሰው ቢሆን ኖሮ ስቆ ይሞት ነበር ፡፡ 😂
 
#gaza #islam #madkhalisjamis
7 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group