Translation is not possible.
~አንዳንዴ… ሰዎችን ልናግዛቸው ፈልገን በምን ልናግዛቸው እንደምንችል ግራ እንጋባለን፡፡ የሆነ ነገር እንስጣቸው ብንል እናስብና ከእጃችን እናጣለን፡፡ ችግራቸዉን ካየንና ብሦታቸዉን ካዳመጥን በኋላ ምንም ማድረግ ባለመቻላችንም እንጨነቃለን፡፡ 
~አንዳንድ ሰዎች አሉ… ጉዳያቸው ጉዳዬ ሆኖ ሳስባቸው የሚያንቀጠቅጠኝ፤ ሳስታውሳቸው ሌሊት ላይ ከእንቅልፍ የሚያስነሳኝ፤ ስስላቸው ሀሳብ ሆነዉብኝ መራመድ የሚከለክሉኝ ብዙ እህትና ወንድሞች በዉስጤ አሉ፡፡
ጌታዬና ጌታችሁ ፈረጃዉን ያቅርብላችሁ!
Send as a message
Share on my page
Share in the group