በፍልስጤን ተይዘው ከተለቀቂ እስራኤላውያን የተሰጠ ምስክርነት
እነሱ ከእኛ ጋር ያላቸው ቀረቤታ እንደ ጓደኛ ናቸዉ ፤
በጣም ጥሩ ሰዎች ናቸዉ ቀን ሙሉ ምግብ ይሰጡናል፤በየጊዜው በሀኪሞች ጤንነታችን ቼክ ይደረጋል፤ ሲያስፈልገን መድሀኒት ይሰጡናል፤የሚያስፈልገንን ሁሉ ያቀርቡልናል፤ የሴቶችን አስፈልጎት እና የንፅህና ጉዳዮችን ታሳቢ ባደረገ መልኩ ያስተናግዱናል፤ እዛው ሆነን ኢስራኤል የምትጥላቸው ቦንብ ይሰማን ነበር።
እንደያዙን አንቺ የኛ እንግዳ ነሽ እኛ በቁርአን የምናምን ሙስሊሞች ነን፤በፍፁም አንጎዳሽም እንደ እኛ እንከባከብሻለን ነበር ያሉን ''
(በተቃራኒው በጋዛ የውሀ እና የምግብ የመድሀኒት አቅርቦት እጦት በርካቶች እየሞቱ ነው ፤ ከ600 በላይ በእስራኤል የተያዙ ንፁሀን በምን ሁኔታ እንዳሉ አላህ ነው የሚያውቀው፤ ታማሚዎች ያለ መብራት በጭለማ ባዶ ወለል ላይ እየተሰቃዪ ሸሂድ ይሆናሉ )
ፍልስጤም በበደል እና በስቃይ ውስጥም ፍትሀዊነነትን፣ ሰብአዊነትን፤ለአቅመደካሞች እዝነትን በማሳያት የስነ ምግባር እና የሞራል ጥግ ደርሰዋል።
#አርአያቸው የጠላት ስራ እና ወራሪ አይደለም ነብዪ (ሰአወ) እንጂ
#ኢስላም ስነ ምግባር ቋሚ መርህ ነው