Tidak bisa diterjemahkan.

Today's war is not just about meeting on the field, we have to face it in many contexts. We have to do our part in economy and diplomacy. We have to do our part.

የዘመኑ ጦርነት ሜዳ ላይ በመገናኘት ብቻ አይደለም በብዙ አውድ ገጥመን ነው መሆን ያለበት በኢኮኖሚ በዲፕሎማሲ በብዙ ዘርፎች ባለንበት ሆነን የበኩላችንን ሚና መወጣት ይኖርብናል እነዚህን ምርቶች የሱቅ ባልተቤቶች ባለማቅረብ ሸማቾች ባለመግዛት የበኩላችንን በትንሹም ቢሆን ጫና ማሳደር እንችላለን ኢንሻዓሏህ ድሉ ቅርብ ነው።

image
Kirim sebagai pesan
Bagikan di halaman saya
Bagikan di grup