Translation is not possible.
የተባበሩት መንግስታት ዋና ፀሐፊ:አንቶኒዮ ጉቴሬዝ:-
"ሃማስ በእስራኤል ላይ ያደረሰው ጥቃት ያለምክንያት አይደለም ፍልስጤማውያን ለ56 አመታት የታፈነ ወረራራ ገጥሟቸው ነው።" ሲሉ ገልፀውታል። የእስራኤል መንግስት በበኩሉ ፈጥኖ ባወጣው መግለጫ ጉተሬዝ ስልጣናቸውን በአስቸኳይ ይልቀቁ ፀብ-አጫሪ ንግግር ነው የተናገሩት ሲል ከሷል።
#palestine
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group