Translation is not possible.

ተከታታይ ፅሁፍ ፍልስጤምና ስንክሳሯ

ክፍል 1

✅ ሙስሊሞች በፍልስጤም ጉዳይ ላይ ልክ በሌላውም ሸሪዓዊ ጉዳይ መረጃን ተመርኩዘን እንደምንጓዘው ሁላ ስሜታዊ ከመሆን ወጥተን አስተዋይ እንሁን !!!

👉 እባካችሁ ሙስሊሞች በተለይም የነብዩን (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ሱና የተጌጣቹ "ሰለፊዮች" ዳዕዋቹን ከ"ሒዝቢያ ፊክራ"ና

ባዶ ፉከራ ጠብቁ !!!

👉 መረጃን ታጠቁ !!!

👉 አውራው የጠፋበት ንብ ዓይነት አትሁኑ !!!

👉 ተረጋጉ !! የዓለም ህዝብ ጮኽ ብላቹ አትጭሁ‼️

👉 ጉዳዩ ኢስላም ነው !! ዳዕዋ ነው !! ኢስላምና ዳዕዋው (ጥሪው) ደሞ በመረጃ እንጂ በስሜታዊነትና

በ"ሐማስ" ባዶ ግርግር የሚቆም (የሚፀና) አይደለም‼️

👉 ልብ ያለው ልብ ይበል !!!

ደስታችን አዘናችንና ቁጭታችን ትክክለኛ ኢስላማዊ ይሁን !!!

👉 ድል አያያዙን ለሚችሉበት እውነተኛ ደጋግ ባሪያዎች ይሁን !!!!! አሚን !!!

((( وَلَقَدْ كَتَبْنَا فِي الزَّبُورِ مِن بَعْدِ الذِّكْرِ أَنَّ الْأَرْضَ يَرِثُهَا عِبَادِيَ الصَّالِحُونَ )))

((( ምድንም መልካሞቹ ባሮቼ ይወርሷታል ማለትን ከመጽሐፉ ( ከተጠበቀው ሰሌዳ) በኋላ በመጽሐፎቹ በእርግጥ ጽፈናል፡፡ )))

(አል- አንቢያ (105))

👉 አላህ ፍከቃዱ ከሆነ ፍልስጤምና ስንክሳሯ‼️የሚለው ፅሁፍ ይቀጥላል ፦

✍ ... ኢስማኤል ወርቁ ...

العلامة مقبل الوادعي:

السؤال

ما رأيك في الجهاد الإسلامي وحركة المقاومة الإسلامية (حماس) في الأراضي العربية المحتلة في فلسطين؟

ጥያቄ ፦

👉 በዐረቦች ሀገር ላይ እስልምናን ለማቆም በሚል... በፊልስጤም ውስጥ አላፊነት በመውሰድ የሚንቀሳቀሰው "ሐማስ" በሚያደርገው ኢስላማዊ ጂሃድ ላይ ያሎት ዕይታ ምንድነው?

الجواب

( * ) أما حركة (حماس) فلن تكون نصرا للإسلام، ففيها الشيعي والإخواني الحزبي، وقد ضحك على الناس كثيرا ياسر عرفات مع أنه كان عميلا لإسرائيل، ثم في النهاية باع فلسطين من خلال هذا الحكم الذاتي، ولو تركت حكومات المسلمين المسلمين فإنهم هم الذين يستطيعون أن يطهروا القدس من اليهود.

أما جماعة حماس فهي جماعة حزبية لا تأمر بمعروف ولا تنهى عن منكر، وتنكر على أهل السنة. ولو حصل لهم نصر لفعلوا كما فعل في أفغانستان يوجه بعضهم إلى بعض المدفع والرشاش، لأنهم ليسوا على قلب واحد.

----------------------

( * ) التفريغ مأخوذ من كتاب الشيخ ( تحفة المجيب على أسئلة الحاضر والغريب ) " جلسة مع الصحفي الألماني " .

للإستماع للصوتية

መልስ ፦

❌ "ሐማስ" የሚያደርገው እንቅስቃሴ (ትግል) ለእስልምና "ነስር" እርዳታ ሊሆን አይችልም‼️

🔥 በውስጣቸው ውስጥ "ሺዓ" "ኢኽዋኒይ" "ሒዝቢይ"

ይገኝበታልና‼️

👉 በእርግጥም "ያሲን ዐረፋት" እስራኤልን

አገልጋይ ሆኖ እያለ... በሰዎች ላይ ስቋል‼️

👉 ... ከዚህም በመነሳት በማብቂያው ላይ ... ፍልስጤምን ሽጧታል‼️

👉 የሙስሊሞችን ጉዳይ ማስፈፀም (ለትክክለኛ) ሙስሊሞች ብትተው ኖሮ እነሱ እራሳቸው የሁዳዎችን ከ"ቁድስ" ( ከመስጂደል ዐቅሳ) ነፃ አድርገው ባፀዱት ነበር‼️

🔥 "ሐማስ" የሚባለው ስብስብ ከሆነ ግን (የባጢል ስብስብ) "ሒዝቢያ" ነው‼️ በጥሩ ነገር አያዝም ፤ ከመጥፎ ነገርም አይከለክልም !!!

🔥 በአህሉል ሱናዎች ላይ (ዳዕዋቸውን) ያወግዛሉ‼️

🔥 እነሱ ድልን ቢያገኙ ኖሮ ልክ አፍጋኒስታን ውስጥ እንደሆነው ያደርጉ ነበር‼️

🔥 ...ከፊሉ ወደ ከፊሉ ጥይቱን በማዞር ይቅጣጭ ነበር። ምክንያቱም ልባቸው አንድ አይደለምና‼️

(ኢማሙ ሙቅቢል)

http://muqbel.net/files/fatwa/muqbel-fatwa608.mp3

للمزيد الفتاوى العلمية حمّل التطبيق على جوجل بلاي:

www.play.google.com/?details=com.wahid.muqbel

©https://t.me/amr_nahy1

Send as a message
Share on my page
Share in the group