6 month Translate
Translation is not possible.

ይህ በፎቶ የሚትመለከቱት ልጅ ትላንት አዲስ አበባ ኮ/ቀራኒዮ ወረዳ 04 አለም ባንክ ሙስዓብ መስጂድ ሽንት ቤት ውስጥ በሩን ዘግቶ ራሱን በገመድ አንቆ በእንጨት ተንጠልጥሎ ሞቶ ተገይቷል። የተገኘውም ለዙህር ሰላት አዛን ከተባለ በኋላ ሰው ሽንት ቤት ለመጠቀም በሩ ዝግ ስለ ነበረ ሲንኳኳ ፀት ሲል ሲተይ በገመድ ተንጠልጥሎ ሞቶ የተገየ ሲሆን በሰዓቱ ለፖሊስ ተደውሎ ተነግሮ 3 ፖሊሶች መጥተው በሩን በመሰላል ወጥተው በሩ በውስጥ ተቀርቅሮ ስለነበረ በእንጨት ነገር ከፍተው እያዩት እያለ የተወሰነ ከቆየ በኋላ ፖሊሶች አጠገብ ገመዱ ተበጥሶ መሬት ወደቀ።

ፖሊሶቹም ለአንቡላስ ደውለው አንቡላንስ መጥቶ ፎቶ አንስቶ በሰዓቱ ኪሱ ሲፈተሽ በኪሱ ምንም ማንነቱን የሚገልፅ መረጃ አልተገኘበትም። በመሆኑም ማንም የሚያውቀው ሰው አልተገኘምና ምን አልባት የሚያውቀው ሰው ካለ በተለያዩ ግሩፖች ሼር በማድረግ ቤተሰቦቹን በማፈላለግ እንተባበር።

አደራችሁን ሁላችሁም ሼር አድርጉ።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group