Translation is not possible.

አሁን እያጋጠሙን ያሉ ችግሮች አዲስ አይደሉም። ቁጥሩን እንኳን መናገር እስከማንችል ድረስ ብዙ ጊዜ ተከስቷል። በተለየ መንገድ ለመፍታት ሞክረን ይሆን? አይመስላኝም። ሁልጊዜ ለድንገተኛ ክስተቶች የዘመቻ ስራ እንሰራለን። መልሰው እንዳይከሰቱ ማድረግ ይቅርና የተከሰተውን በራሱ በተገቢው መንገድ ፈተን አናውቅም። ተመሳሳይ ነገር እያደረጉ እና የተለየ ውጤት መጠበቅ ሞኝነት ነው። በተለየ መንገድ እናስብ። ችግሮች አስኪወገዱ ድረስ ብቻ ሳይሆን ሁልጊዜም ከአላህ ጋር እንሁን።

#islam #gaza

Send as a message
Share on my page
Share in the group