Translation is not possible.

ከነቢዩ(ሰ.ዐ.ወ) ሙስሊም በዘገቡት ሀዲስ ("በቀንና በሌሊት 12 ረከዓ የሰገደ ሰው በእነዚህ ምክንያት በጀነት ውስጥ ቤት ይገነባለታል።") ተብሏል። ይህን ሀዲስ ከነብዩ(ሰ.ዐ.ወ) ያወሩት እናታችን ኡሙ ሐቢባ ፦('ይህን ሐዲስ ከሰማሁኝ ጀምሮ አንድም ቀን አልተውኳቸውም') ብላለች። አላህ ባዳመጥነው እና በተማርነው የምን ሰራ ያድርገን። በዛም ላይ ከዛውታሪዎቹ ያድርገን። አሏሁመ አ ሚ ን !!

Send as a message
Share on my page
Share in the group