Табасаранан алхьа кха дац.

አላህ ሆይ!!!

ድልን ለተበደሉት አጎናፅፍ!!!

የባዳዮችን ተንኮል እና ሴራ በራሳቸው ላይ አድርግባቸው።

ያሻህን አድራጊ የሆንከው ፥ነገረን ሁሉ የማትዘነጋ የሆንከው አላህ ሆይ የፍልስጢን ሚስኪን እና ጀግና ህዝቦችን አንተው ጠብቃቸው።

አሚን

Send as a message
Share on my page
Share in the group