Translation is not possible.
የማለዳ ማስታወሻ 55
ነቢላህ ዩሱፍ (አ.ሰ) ቆንጆ ነበር። ቁንጅናው ግን ለአመታት እስር ሰበብ ሆኖበታል። ነቢ ሙሳም ጠንካራነቱ ለስደት ዳርጎታል ። የተሰጠን አቅም ሁሉ ለ በጎ ነው ያለው ማን ነው? እሱ  ካልረዳን ይዞን ሊጠፋ ይችላል።
KH Abate
https://t.me/asdajlahh
Telegram: Contact @asdajlahh

Telegram: Contact @asdajlahh

ባርያዎች ከመገዛት የባርያዎችን ጌታ ወደመገዛት ካነበብኩት የማጋራችሁ…
Send as a message
Share on my page
Share in the group