ኡመር የለም እንጂ ኡመር በነበረ
ዛሬ ኡመተ መሀመድ እንድህ ባልነበረ
ጀግናው የለም እንጂ ሀምዛ በነበረ
ዛሬ ይሄ ኡመት እንድህ ባልነበረ
እሱም የለም እንጂ ሰዲቅ ቢኖር እማ
መች እድህ ነበረ ይሄ ሙስሊም ኡማ
ኡመር የለም እንጂ ኡመር በነበረ
ዛሬ ኡመተ መሀመድ እንድህ ባልነበረ
ጀግናው የለም እንጂ ሀምዛ በነበረ
ዛሬ ይሄ ኡመት እንድህ ባልነበረ
እሱም የለም እንጂ ሰዲቅ ቢኖር እማ
መች እድህ ነበረ ይሄ ሙስሊም ኡማ