Translation is not possible.

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ዋልታ) አል ቀሳም የእስራኤል ከተማዎችን እየተቆጣጠረ ይገኛል።

የአል-ቀሳም(የፊሊስጤም ነፃ አውጪ) ብርጌድ ቃል አቀባይ ከመሸ እንደገለፀው

"ባህር ሰርጓጅ ወታደሮቻችን ከአስቀላን በስተደቡብ ወደምትገኘው ወደ ዚኪም የባህር ዳርቻ ሰርጎ መግባት ችሏል።

እንቁራሪት የሚል ስያሜ የተሰጣቸው የባህር ኃይላችን አሁን ከአስቀላን በስተደቡብ በምትገኘው ዚኪም ከተማ ከወራሪዋ ጦር ጋር ፊት ለፊት እየተፋለመ ይገኛል"

☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ላኢላሃ ኢላላህ ሙሐማዳን ረሱሉላህ !!

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group