Тарҷума мумкин нест.

በዚህ ፀጥ ባለ ሌሊት ሁሉም ወደ መኝታ ባቀናት ሰአት የጋዛ እናቶችና ህፃናት ጆሯቸው በከባድ መሳሪያ ደንቁሮ ካሁን አሁን ሞትን እያሉ በሞትና በህይወት መካከል በስቀቀን ያነጋሉ ቀኑንም በተመሳሳይ ያኢላሂ የፍልስጤን ህዝቦችህን አንተ በቃ በላቸው ያረቢልአለሚን

Send as a message
Share on my page
Share in the group