Translation is not possible.
አንተና ሁለቶቹ‼️
➿➿➿➿
 
✍️ሚስጥርህ ከሁለቱ እንዳያልፍ
💫ከጌታህ እና
💫ከራስህ።
 
✍️ሁለቱን ለማስደሰት ሞክር
💫እናትህ እና
💫አባትህ።
 
✍️በመከራ ጊዜ በሁለቱ ታገዝ
💫በሰብር እና
💫በሰላት።
 
✍️ሁለቱን እንዳትፈራ (አይቀሩምና)
💫ሪዝቅህ እና
💫ሞት።
 
✍️ሁለቱ በጭራሽ እንዳታስታውሳቸው
💫ለሰዎች የዋልከው ውለታ እና
💫ሰዎች ባንተ ላይ ያደረጉትን በደል
 
✍️ሁለቱ በፍፁም እንዳትረሳቸው
💫 ጌታህ እና
💫የመጨረሻዋ ሀገር
 
፡፡
 
#copied from the below TG channel
👇👇👇
https://t.me/ibnu_mesud
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group