Translation is not possible.
⇛እንደ እህትህ ስላንተ የምትጠይቅ የምትናፍቅና የምትጨነቅ የለም።አንተን ለመጠበቅ ስትል ክፉ እንዳይነካህ እራሷን አደጋ ላይ እስከመጣል ትደርሳለች።
(وَقَالَتْ لِأُخْتِهِ قُصِّيهِ ۖ فَبَصُرَتْ بِهِ عَنْ جُنُبٍ وَهُمْ لَا يَشْعُرُونَ)
«ለእህቱም ተከታተይው አለቻት እርሱንም እነሱ የማያውቁ ሲሆኑ በሩቅ ሆና አየችው።»
[ቀሰስ 11]
እህትህን ጠብቃት። ውዴታዋን ለማግኘት ጣር
ጉዳይህ እንዲሳካ እንደሷ ጥረት የሚያደርግልህ አታገኝም።
๏ ከእያንዳንዱ ስኬታማ ወንድ ጀርባ ውድና ውብ የሆነች እህትም አለች።
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group