Translation is not possible.

አንድ ወንድም ይህን ሀሰብ አቅርቦዋል

🇵🇸አንድ ሀሳብ ነበረኝ

   ለፈለስጢን ወንድሞቻችን በዱዓ ከምናደርገው እገዛ በተጨማሪ

"የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ተወካይ" የሆነው የፌዴራል መጅሊስ ካዝናው ባዶ ቢሆን እንኳ ህዝበ ሙስሊሙን ትብብር የሚያደርግበት መንገድ አመቻችቶ

ውሃ፣ ምግብ እና መድሃኒት ተከልክለው በችግር እየተሰቃዩ ላሉ ወንድሞቻችን ሌላው ቢቀር "🇪🇹በኢትዮጵያ ሙስሊሞች ስም" የታሸጉ ደረቅ ምግቦች እና መድሃኒቶች የሚልክበት ሁኔታ ቢያመቻች አልሁኝ።

መቼም የማይቻል ነገር አድርጋችሁት "በየት በኩል እንዴት ተደርጎ ሊላክ?" እንደ ማትሉኝ ተስፋ አደርጋለሁ።

  በነገራችን ላይ የኢትዮጵያ መጅሊስ ይህንን ቢያደርግ ለሌሎች ሀገሮችም በር ይከፍት ነበር። ታድያ ለፈለስጢን ወንድሞቻችን የሚያበረክተው ድጋፍ ቀላል የሚባል አይሆንም ነበር።

#share

Send as a message
Share on my page
Share in the group