ተወዳጅ ንግግሮች!
ከአቡ ሁረይራ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ: ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿لأَنْ أقُولَ سُبْحانَ اللهِ، والحَمْدُ لِلَّهِ، ولا إلَهَ إلّا اللهُ، واللَّهُ أكْبَرُ، أحَبُّ إلَيَّ ممّا طَلَعَتْ عليه الشَّمْسُ﴾
“ፀሀይ ከወጣችበት ቀን እኔ ዘንድ ተወዳጅ የሆኑት ንግግሮች ሱብሃነላህ፣ ወልሐምዱሊላህ፣ ወላአኢላህ ኢለላህ፣ ወላሁአክበር የሚሉት ናቸው።”
📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 2695
#islam