Translation is not possible.

እዚህ ምድር ላይ በዌስተርን እሳቤ የተቃኘ የትኛውም "የፍትህ እሳቤ" ላግጣ መሆኑን ጋዛ አሳይታናለች። "በአምላክ የተመረጥን ነን" የሚሉ ሰዎች 2.3 ሚሊየን ህዝብን ያውም ህጻናትንና ሴቶችን ሳይቀር ምግብ ከልክለው እንዴት እንደሚፈጁት ያለምንም ሀፍረት በሚዲያቸው ያወራሉ። ልብ በሉ በጦርነት መሀል ስለሚፈጠር ኮላተራል ዳሜጅ አይደለም የሚያወሩት፤ ሆስፒታልና ምግብ ከልክለው ዴሊብርትሊ ስለሚፈጽሙት የዘር ማጥፋት ወንጀል ነው የሚያወሩት። ፍትህን አስመልክቶ ባለማወቅ ለነዚህ ሰዎች ኮምፕሮማይዝ ማድረጋችን ምን ያክል ቂል ነበርን? ዲሞክራሲን በጌቶቿ በኩል በደንብ አየናት..! እዚህ ምድር ላይ ከሸሪዓ ህግጋት ውጭ የኖርንባት እያንዳንዷ ቀን ኪሳራ እንደነበር ከዚህ በላይ ምንም ማሳያ የለም።

Yehya ibnu nuh

Send as a message
Share on my page
Share in the group