አንዳንድ ክስተቶች ልብን ያደማሉ።የዚህች እህታችን ጉዳይ ልብ ይሰብራል።አላህዬ አንተ በነገሩ ሁሉ ቻይ ነህ ካለችበት ጭንቀት አውጣት😥 11ዓመት ሙሉ ሞቷን ስትጠባበቅ አስባችሁታል? የሰቀቁን ኑሮ ወላሂ😥 ቅድም የሆነ ቪዲዮዋን ሳይ እንዴት እንዳሳዘነችኝ ወሌሂ.
እስኪ በእሷና በእሷ ቤተሰብ ሆነን እናስበው ለማሰብ ሁላ የሚከብድ እጅግ አሳዛኝ ነገር ነው።የአላህ ድረስላት።እኛም የምንችለውን በማድረግ ከጭንቅ እንገላግላት Noor ✍️አለህ ይርደት💔😭