Translation is not possible.

ABX:

አንዳንድ ጊዜ ችግሮችን ሁሉ ተሰብስበው ግዙፍ ዳመና መስለው ላያችን ላይ ይከመራሉ።

እንዲያም ሆኖ አናልፋቸውም ብለን ያሰብናቸው ስንትና ስንት ችግሮች አልፈዋል። ስንት መከራዎች አልፈው እንዳልተፈጠሩ አድርገን ረስተናቸዋል። በሽታ፣ ሐዘን፣ ኪሣራ፣ መከራ ...ባጋጠመን ቁጥር ይህን የቁርአን አንቀጽ እናስታዉስ።

﴿ سيجعل الله بعد عسر يسرا﴾

አላህም ከችግር በኋላ እፎይታን ያመጣል።

ባሮቹ ነን ። በችግር ዉስጥ አይተወንም ።

https://t.me/MuhammedSeidAbx

በአላህና በርሱ መኖር፣ በቀዷና ቀደር፣ በትዕግስት፣ በህልም፣ በተስፋ፣ አላህ የወደደዉን በመውደድ ባናምን ኖሮ ለዕብደት በተጋለጥን ነበር እኮ።

ኢማን ነገሮችን ያሳምራል። ለሕይወታችን ትርጉም ይሰጣል። እመኑ፣ ተረጋጉ ወላሂ ትድናላችሁ።

https://t.me/MuhammedSeidAbx

Send as a message
Share on my page
Share in the group