Translation is not possible.
قال رسول الله ﷺ: "مَنْ أَصبَحَ مِنكُمْ آمِنًا فِي سِرْبِهِ مُعَافًى فِي جَسَدِهِ، عِندَهُ قُوتُ يَومِهِ، فَكَأَنَّمَا حِيزَتْ لَهُ الدُّنيا بِحَذَافِيرِهَا" رواه الترمذي.
▶ የአሏህ መልዕክተኛ ዐለይሂ አፍዶሉ ሶሏቲ ወሰላም እንዲህ ይላሉ፦
<ከእናንተ  መሀከል  በቀልቡ  (በነፍሱ)  ሰላም ሆኖ ፣  አካሉ  በሙሉ  ጤና  እንዲሁ  የቀኑ  ሙሉ ቀለብ  እርሱ ዘንዳ ካለ ልክ  ዱንያ  በሙሉዋ በእርሱ ስር እንደሆነችለት ነው።>
ምንጭ፦[ኣ·ቲርሚዝዩ].
Send as a message
Share on my page
Share in the group