Translation is not possible.

ከሰዎች ትችት የሚተርፍ ማንም የለም!!!

👇👇👇👇

فما أحدٌ من ألسُن الناس سالــــــــــمًا

ከሰዎች ምላስ የሚተርፍ አንድም የለም

ولو أنه ذاك النبيُّ المطهـــــــــــــــــرُ

ያ ንፁሁ ነቢይ እንኳን ቢሆን

فإن كان سكِّيتًا يقولون: أبكـــــــــمٌ

ዝምተኛ ቢሆን ዱዳ ነዉ ይሉታል።

وإن كان مِنطيقًا يقولون: مهــــــذرُ

ተናጋሪ ቢሆን ቀባጣሪ ይሉታል

وإن كان مقدامًا يقولون: أهــــــوجٌ

ከፊት ለፊት ቀዳሚ ቢሆን ክልፍልፍ ይሉታል

وإن كان مفضالاً لقالوا: مبـــــــــذِّرُ

እጂግ ለጋሽ ቢሆን አባካኝ ይሉታል

وإن كان صوّامًا وبالليل قائـــــمًا

ፆም የሚያበዛና ሌሊት የሚሰግድ ቢሆን.

يقولون: كذَّابٌ يرائي ويمكـــــرُ

ዉሸታም ለይዩልኝ እየሰራና እያሴረ ነዉ ይሉታል

فلا تكترث بالناس في المدح والثنا

(ስለዚህ) በሰዎች ዉዳሴና ሙገሳ አትበገር

ولا تخش غيرَ الله والله أكبـــــرُ

ከአሏህ ዉጭ ማንም አትፍራ አሏህ እጅግ የላቀ ነዉና።

Send as a message
Share on my page
Share in the group