Translation is not possible.
ተውበት ለነዚያ 💔.........
በወንጀላቸው ብዛት ልባቸው ደርቆ ጌታቸውን ረስተው ለስሜታቸው ተገዥ ሆነው  አኺራቸውን ትተው በዱንያ ብልጭልጭ ተዘናግተው  የጀነትን ፀጋ የጀሃነምን አሳማሚነት ልብ ላላልን የአሏህ ባሪያዎች
🤲🤲🤲
#islam #gaza
Send as a message
Share on my page
Share in the group