Translation is not possible.

📍ኔቶ በሊቢያ ላይ በፈፀመው ወረራ #በ7ወራቶች ውስጥ 7700 ቦምቦችን በሊቢያ ህዝቦች ላይ አዝንቧል❗

📍የእንግሊዝ እና የአሜሪካ ጥምር ኃይሎች በኢራቅ ላይ በፈፀሙት ወረራ ከ 2003 እስከ 2023 በአጠቃላይ በ 20 ዓመታት ውስጥ ዩናይትድ ስቴትስ አሜሪካ እና ዩናይትድ ኪንግደም ብቻ በ29,199 ቦምቦች የኢራቅን ህዝቦች ደብድበዋል❗

📍የአሜሪካ ጦር በአፍጋኒስታን ላይ በፈጸመው ወረራ እ.አ.አ በ 2019 ላይ ብቻ 7,423 ቦምቦችን በመጠቀም 717 ሲቪሎችን የገደለ ሲሆን በአጠቃላይ በ20 ዓመታቶች ውስጥ ከ30 ሺህ የማያንሱ ቦምቦችን በአፍጋን ህዝቦች ላይ አዝንቧል❗

📍ከሰሞኑ በመካከለኛው ምሥራቅ በተቀሰቀሰው የእስራኤል ፣ የሃማስና የሄዝቦላህ ታጣቂ ቡድኖች ግጭት የእስራኤል ጦር በ17 ቀናቶች ውስጥ ብቻ የፍልስጤም ህዝቦችን በ #10897ቦምቦች ደብድቧል❗

➡️2100 ህፃናትን ጨምሮ 5677 ሲቪሎችን ገድሏል -

➡️30 የሚደርሱ መስጊዶችን አፍርሷል -

➡️ ከ32ቱ መካከል 24 ሆስፒታሎችን አውድሟል -

➡️164 ሺህ የመኖሪያ ቤቶችን አፍርሷል -

➡️የኤሌክትሪክ አገልግሎት ከተቋረጠ 15ቀናት ሆኖታል -

➡️የፍልስጤም ህዝቦች ለመጠጥም ሆነ ለንፅህና መጠበቂያ የሚሆን እንጥብጣቢ ውሃ እንዳያገኙ ከተደረገ 13 ቀናቶች ተቆጥረዋል -

➡️ ለ17 ቀናት ያለማቋረጥ የቦምብ ድብደባ ለተፈረደባቸው ከ5 ሚሊዮን በላይ ለሚሆኑት የፍልስጤም ህዝቦች ውሃ ኮቾሮና መድሃኒት የያዙ 20 የጭነት መኪናዎች ብቻ ናቸው በኃያላኑ የተፈቀዱላቸው -

➡️ ምናልባት ፈቃድ ከተገኘ በሚል በራፋህ የድንበር አጥር ላይ እህልና ውሃ ይዘው የቆሙ የጭነት ተሽከርካሪዎች ቁጥር 9200 ደርሷል።

➡️ከ80 ሺህ በላይ የአሜሪካ ጦር ፍልስጤማውያኑን ፣ ሊባኖሳውያኑን ፣ የሶሪያንና ከተቻለም የኢራንን ህዝቦች - ከሞላ ጐደል የዓረቡን ዓለም ለማውደም ወደ እስራኤል ጉዞ ጀምረዋል....

➡️የቀዶ ጥገና ህክምናዎች የሚደረጉት ያለማደንዘዣ ሲሆን ህክምናው የሚደረገውም በሞባይል ስልኮች ብርሃን ነው -

➡️ ከየትኛውም አጎራባች ክልል የምግብ፣ የውሃ፣ የመድሃኒት፣ የብርድልስብ ወይም ምንም ዓይነት የህይወት አድን እገዛ ወደ ፍልስጤም እንዳይገቡ በ 300 ሺህ የታጠቁ የጦር ሠራዊቶች ዙሪያው እንዲዘጋ ተደርጓል -

➡️ የፈንጣጣ እና የተቅማጥ ወረርሺኝ በክልሉ እንዲስፋፋ በየዕለቱ 2ቶን የፎስፈረስ ተቀጣጣይ ቦምቦች በፍልስጤም ህዝቦች ላይ ይነሰነሳሉ -

➡️ ይህ ሁኔታ ቀጣይነት እንዲኖረውና ህዝቡ በዚህ መልክ ከምድር ገጽ ላይ እንዲጠፋ የቡድን 7 አገራት መሪዎች የጋራ ስምምነት በማድረግ ውሳኔውን አፅድቀዋል።

➡️በሩስያ እና በብራዚል የቀረቡ ' ለሲቪሉ ህዝብ የሰብዓዊ እርዳታዎች እናስገባ ' ጥያቄዎች በእንግሊዝና በአሜሪካ ድምፅን በድምፅ የመሻር መብት ውድቅ ተደርገዋል❗

አሸባሪው የእስራኤል መንግስት...

አሸባሪዎቹ የአሜሪካና የምዕራቡ ዓለም መንግስታት

የፈጣሪ ፍጥረት ለሆኑት ፍልስጤማዊ ሲቪሎች ቅንጣት ታህል ግድ የላቸውም❗

❗ዓለም ይህንን ይመስላል❗

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group