Terjemahan tidak mungkin.

ካፊር እና ሙናፊቅ የሚል ቃላቶች ከጻፍኳቸው 2 አመት ሊሞላች ነው😂 በፌስቡክ ምክንያት ሰሞኑን ደሞ ሂትለር አይሁድን የጠላበትን ምክንያት ቪዲዮ ሰርቼ ቲክቶክ አጠፋው🤒 ካፊር ሙናፊቅ ሂትለር አይሁድ ፈላሻ😁

Hantar sebagai mesej
Kongsi di halaman saya
Kongsi dalam kumpulan