Translation is not possible.

✅ሰዎች ደስታ ዱርዬ ይመስላቸዋል ። ለዚህም ሲሉ መጥፎ ቦታዎች ላይ እሱን ፍለጋ ብዙ ይዳክራሉ ፡፡

ቅሉ ግን ደስታ ጨዋ ነው ። የሚኖረውም አሏህ ዘንድ ነው ፡፡

↪️ወደ አሏህ ስትጠጋ ወደ ደስታም እየተጠጋህ እንደሆነ ልብ በል ፡፡ ለዚህም'ኮ ነው ከወንጀል ስትርቅ ወቅቱን ጠብቀህ በስርዐት ሶሏትህን ስትሰግድ ቁርዐን ስትቀራ ዚክር ስታደርግ በቃላት የማትገልፀው የደስታና የመረጋጋት ስሜት የሚሰማህ ፡፡

🔹ጌታችን ሆይ ወደ አንተ ያማረ መመለስን መልሰን ፡፡ በዱንያ አኺራም ወደ አንተ ይበልጥ በማቅረብ ደስተኞች አድርገን !

Send as a message
Share on my page
Share in the group