Translation is not possible.
ደጃል መዲና አይገባም!
 
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
 
﴿لَا يَدْخُلُ الْمَدِينَةَ رُعْبُ الْمَسِيحِ الدَّجَّالِ، لَهَا يَوْمَئِذٍ سَبْعَةُ أَبْوَابٍ، عَلَى كُلِّ بَابٍ مَلَكَانِ﴾
 
✍“ደጃል መዲና አይገባም። ያኔ መዲና ሰባ መግቢያ በሮች ይኖራታል። በእያንዳንዱ በሮች ሁለት ሁለት መላዓክት ይኖራሉ።”
 
📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 1879
 
ጆይን፦ https://t.me/BuhariMuslimAmharic
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group