Translation is not possible.
የቀኑ 3ቱ ሀዲሶች‼️
============
ክፍል:-280
1) «ሰውየው ሰደቃ በመስጠቱ ፣ ገንዘቡ አይጎድልበትም።»
ረሱል ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም
ምንጭ:-📒ሶሒሁ ተርጊብ (16)
2) «ወለድ የሚበላ ሰው ፣ የቂያማ ቀን ልክ አውድቅ እንዳለበት እብድ እየተወላገደ ከቀብሩ ይቀሰቀሳል።»
ረሱል (ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም)
📒ቡኻሪ ዘግበውታል
3) «በአላህ እና በመጨረሻው ቀን ያመነ መልካም ንግግር ይናገር አልያም ዝም ይበል።»
ረሱል (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)
ምንጭ፦📒ሶሒሁል ቡኻሪ (6475)
||
ቴሌግራም ቻናሉን ተቀላቀሉ👇
https://t.me/adinunnesiha
Telegram: Contact @adinunnesiha

Telegram: Contact @adinunnesiha

በአዲኑን ነሲሀ ESLAMIC KNOWLEDGE FOR ALL MUSLIM የሚተላለፉ ፕሮግራሞች። ✍የዕለቱ 3ቱ ሀዲሶች ️✍️የዕለቱ ዉድ መልዕክት ✍️ማለዳ መልዕክት ✍️ሀዲስ ✍️ሶሂህ ቡሀሪ ሀዲሶች ✍️የተለያዩ የነብያት ታሪኮች ✍️ቁርአን ✍️ማለዳ live የቁርአን ግብዣ ሀሳብ አስተያዬታችሁን ለማድረስ ? t.me/anwu6 በ ቦት t.me/adinunnesihabot @adinun_nesih
Send as a message
Share on my page
Share in the group