Translation is not possible.

ከአንድዬ አላህ በላይ ሀይልም ጉልበትም ጥበብ ሥልጣንም የለው የለም ።

።።።።።።።።።!!!።።።።።።!!!።።።።።።።።።

ልክ በአሁኑ ሠዓት እንደየ አገሩ የሰዓት ከፊሉ ሀይለኛ እንቅልፍ ላይ ነው ፣ ከፊሉ ሥራ ላይ ነው ፣ ከፊሉ ትምህርት ላይ ነው ፣ ከፊሉ በተለያዩ ነገራት እራሱን እያዝናና ነው ።

ነገር ግን ልክ እንዳንቺ እንዳንተ እንደናንተ የጋዛ ህፃናትና እናቶች ተመሳሳይ ፍላጎት ነበራቸው ‼

ኢየሱስን ጨምሮ የብዙ ነብያት መስጂድ የሆነው የዓለማችን የ2 ቢሊየን ሙስሊም

3ኛ ቅዱስ ሥፍራ/መስጂድ የሆነው ኢየሩሳሌምን/መስጂድ አል አቅሳን አትንኩብኝ ፣ የአያት ቅድመ አያቴን መሬት

ለማንም አሳልፌ አልሰጥም ይህ አገር የኛ የፊሊስጤማዊያን ብቻ አይደለም የ2 ቢሊየን ሙስሊም ከተማ ነው በማለታቸው ብቻ

በየብስ በባህር በአየር ተከርችሞባቸው

ብቻ ሳይሆን ባልበላ አንጀታቸው በደረቀ ከንፈራቸው በደካከመ ጉልበታቸው ከዓለም ተገልለው በሚኖሩ ህይወታቸው ላይ ግፈኞች

ከነቤታቸው ከሰማይ የቦንብ ናዳ እያወረዱባቸው ነው ‼

አንቺ አንተ ቦታው ድረስ ሄደሽ/ህ ባትረዳቸው የልብ የሚያውቀው በግልም ይሁን በድብቅ የሚሠራ ነገር ሁሉ የሚያውቀው የሀይል እና የሥልጣን ሁሉ ባለቤት የሆነው ሀያሉ አምላክ አላህ የግፈኞቹን በትር በራሳቸው እንዲያዞረው ፊሊስጤማዊያንን ጨምሮ በዓለም ላይ የተበደሉ ጭቁኖችን እንዲፈርጃቸው ከልብሽ/ህ ዱኣ አድርጊ/ግ

Send as a message
Share on my page
Share in the group