Translation is not possible.

☝️☝️ጣቱን ለሸሃዳ ዘርግቶ ሞተ☝️☝️

ጣትን ለሸሀዳ ዘርግቶ መሞት ግን

ምነኛ መታደል ነው

➡️ !  #በጋዛ እስራኤል በፈጸመችው የአየር ድብደባ ከተገደለ በኋላ ይህ ፍልስጤማዊው አመልካች ጣቱን ለሸሃዳ ዘርግቶ ተሰውቷል

አንዳንዱ ሲኖርም ሲሞትም በድል ነው።

አንዳንዱ ሲኖርም ሲሞትም በክስረት ነው።

7 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group