Translation is not possible.

አሰላማለይኩም ውዲ ኢትዮጲያውያን ,follw እየተደራረግን ለሀገራችንና ለወገኖቻችን ዲምፅ እንሁን በተለያዩ ምክንያቶች እህት ወንዲሞቻችን ከትምህርት ገበታቸው እርቀዋል.አልፎም የደህንነት ችግር እየደረሰባቸው ወላጆቻችን በጭንቀት በሀሳብ እየተጎዱ ነው ያሉት በዱአም ሆነ ለሚመለከተው አካል ዲምፅ በመሆን እንታደጋቸው::

Send as a message
Share on my page
Share in the group